Debre Menkrat St Gebriel Sunday School Children School Registration Form
በደብረ መንክራት ቅ/ገብርኤል ወልደታ ለማርያም ኢ/ኦ/ተ/ቤ የሰንበት ት/ቤት የህጻናት ዘርፍ የምዝገባ ቅጽ
Debre Menkrat Saint Gebriel Welideta Lemariam EOTC Sunday School Children School Registration Form

Debre Menkrat Saint Gebriel Welideta Lemariam EOTC Sunday School Children Education section registration form.
Class held every Saturday, from 9 AM to 11:45 AM.

Registration for 2025/2026

Step 1: Payment Step 2: Parents & Students Step 3: Agreements
Payment First

Welcome! To start the registration process, please make your payment first on our DonorBox page. The payment amount is based on the number of children you are registering. After completing the payment, please enter the Receipt #: from your receipt in your email.

If you already made the payment, please enter the Receipt number and click Next.

If you have not paid, please complete the payment form below.

ካልከፈሉ ከዚሁ በታች ያለውን ቅጽ በበሙላት ክፍያውን አጠናቅቀው ወደዚህ ፎርም በመመለስ የደረሰኙን ቁጥር ካስገቡ በኋላ ልጆቾን ማስመዝገብ ቀጥሉ።

Parent & Student Registration
Agreements & Confirmation

Authorization to Consent to Medical Treatment

1. I, We, the parents or legal guardians of the child/children registered here hereby authorize Boston Debre Menkrat Saint Gabriel Welideta Lemariam EOTCpersonnel to seek medical attention that may be necessary in emergency situations should they be unable to contact parents/guardians.

2. I, We, hereby, consent to any medical treatment or care deemed necessary by medical personnel or hospital staff. The expense of such treatment is agreed to be the sole obligation of the undersigned, and Boston Debre Menkrat Saint Gabriel Welideta Lemariam EOTC is hereby released from responsibility to pay for such services rendered. We further agree that the Boston Debre Menkrat Saint Gabriel Welideta Lemariam EOTC Sebeka Gubaye, Members and Sunday's Children Education Program volunteers are relieved of all liability in the event of accident or injury.

Additional Consent to Agree the following terms / ተጨማሪ የስምምነት ማጠናከሪያ ቅጽ

በቦስተን የኢትዮጵያ ኦርቶኦክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ መንክራት ቅዱስ ገብርኤል ወልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት የህጻናት ዘርፍ የትምህርት ሂደቱ እንዲጠናከርና ወደ ፊት ቀጣይነት እንዲኖረው በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ ከወላጆች ጋር የጋራ ስምምነት ስላስፈለገ ከዚህ በታች የምታገኙትን ነጥቦች ካነበባችሁ በኃላና ከተስማማችሁ ሙሉ ስማችሁን እንድታሰፍሩልን በትህትና እንጠይቃለን።

  • የትምህርቱ ክፍለ ጊዜ በዕለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ከሰዓት 7:00 (9:00 – 1:00 pm) ሲሆን ልጆዎን ከ8:55 – 9:05 am ባለው ስዓት ውስጥ እንዲገኙ ተስማምቻለሁ።
  • ልጆች በአንድ ቀን ትምህርት የተፈለገውን ትምህርት ለማስተማር አይቻልም። ስለዚህም በየሳምንቱ የምናስተምራቸውን ትምህርት ከቤት ሥራ ጋር ስለሚሰጣቸው ወላጅ ይህንን በመከታተል ልጅዎን እንደሚረዱልን ቃል እንዲገቡልን እንጠይቃለን።
  • ልጆች ባለመገኘታቸው ብዙ የትምህርት ክፍተት ይፈጠርባቸዋል። ከሌሎች ተማሪዎችም ጋር በእኩልነት ለመሄድ አያስችላቸውም። ስለዚህ አለበቂ ምክንያት ወይም በህመም በስተቀር መቅራት አይፈቀድም። በዓመት ከ2 ጊዜ በላይ የቀራ ልጅ በፈቃዱ ትምህርቱን ለቆ እንደወጣ ይቆጠራል።
  • እንደሚታወቀው የትምህርት አገልግሎቱን የሚሰጠው በነጻ ነው። ነገር ግን የትምህርት ቤት ኪራይ በክፍል $45 - $50 ለአንድ ቀን እንከፍላለን። ይህንንም ወጪ ለመሸፈን እያንዳንዱ ልጅ በወር $30 ሲሆን ከአንድ ልጅ በላይ ላላቸው ወላጆች $5 በመጨመር በወሩ መግቢያ ላይ ይከፈላል። ክፍያውንም በወሩ መግቢያ ላይ ለመፈጸም ተስማምቻለሁ።

Permission for Photos/Recordings

Please read the above statement and select **Yes** or **No** if you give permission to use your child's name, photograph, and/or performance recordings (including audio and/or video forms) in Debre Menkrat Saint Gabriel Welideta Lemariam EOTC website and facebook.